በአሜሪካ ኒውኦርሊያንስ አንድ ግለሰብ በመኪና ሆን ብሎ ባደረሰው ጥቃት አስር ሰዎችን መግደሉ ተዘግቧል፡፡ በርበን በተባለ ጎዳና ግለሰቡ የፒካፕ መኪና በፍጥነት በማሽከርከር ባደረሰው ጥቃት ከሞቱት ...
ለብዙዎች ቀላል የሚመስለው "እምቢ፤ አይሆንም፤ በቃኝ" የሚል ምላሽ ለህንዳዊው ወጣት ፈተና ሆኖበት ዋጋ አስከፍሎታል። ማዩር ታራፓራ የተባለው ግለሰብ አለቃውን ስራ መልቀቅ እፈልጋለሁ ማለት ከብዶታል ...
ሁሉም ሰው የየራሱ መጽሀፍ ደራሲ ነው፤ አጨራረሱን እና የመጽሀፉን አካሄድ የሚወስነው እራሱ ደራሲው ነው እያንዳንዱ ገጽ ላይ ዋጋ ያለው ነገር ሰለማኖር ፣ ስለመገንባት ማሰብ አለብን፡፡ ህይወት ...
የሀገሪቱ የብሔራዊ ጤና አገልግሎት (ኤንኤችኤስ) አሀዛዊ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በእጅ እና በእግር ጣቶች እንዲሁም በፊት ላይ ተደጋግሞ በተፈጸመ ጥቃት 98 ሰዎች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን በአጠቃላይ ...
የየመን ሀውቲ ታጣቂዎች ቃል አቀባይ መሀመድ አዝዱልሰላም አሜሪካ በዋና ከተማዋ ሰንዓ ባሉ ይዞታዎች ላይ ማክሰኞ በርካታ ድብደባ ካደረሰች በኋላ የመን ራሷን መከላከሏን እንደምትቀጥል ተናግሯል። ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ መጠነኛ ጭማሪ አድርጓል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
ታዋቂው ቢሊየነር መስክ የአሜሪካ ምርጫ 2024ን ላሸነፉት ትራምፕ ድጋፍ ካደረጉት ባለሀብቶች ውስጥ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው የአለም ቁጥር አንዱ ሀብታም ኢለን መስክ የራሱ በሆነው ማህበራዊ ሚዲያ ...
ምእራብ አፍሪካዊቷ ሀገር አይቮሪኮስት የፈረንሳይ ወታሮች ሀገሪቱን ለቀው እንደሚወጡ መጠየቋን አስታውቃለች። አይቮሪኮስት ፕሬዝዳንት አላሳን ኦታራ የ2025 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ባደረጉት ንግግር ...
የአውሮፓ ሀገራት ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ካወጀች በኋላ ከሞስኮ የሚያስገቡትን የነዳጅ መጠን ቀንሰዋል። ምስራቃዊ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ግን አሁንም ድረስ የሩሲያ ነዳጅ ጥገኛ ናቸው። ...
በመላው አለም 39 የተለያየ የስአት አቆጣጠር ያላቸው ሀገራት አዲሱን አመት የሚያከብሩ እንደመሆናቸው 2025ን ለመቀበል 26 ስአታት ይወስዳል። የገና ደሴት እየተባለች የምትጠራው የፓስፊኳ ኪሪባቲ ...
በፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ቤልጄየም፣ ኔዘርላንድስ እና ለክሰንበርግ መካከል የድንበር ቁጥጥር የቀረው በ1985 ነበር። የሸንገን ዞን በአሁኑ ወቅት 27 አባላት ካሉት የአውሮፓ ህብረት ውስጥ 25ቱን እንዲሁም አይስላንድን፣ ሊቸንስቲንን፣ኖርዌንን እና ስዊዘርላንድን ይሸፍናል። ...
በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 አመት በርካታ የአለምን ቅርጽ የቀየሩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ሁነቶች የተስተናገዱበት ነበር፡፡ በተመሳሳይ በስፖርቱ ዓለም በርካቶች የሚመለከቷቸው ...